am_tn/jer/36/16.md

1.1 KiB

…ጊዜ

ይህን ቃል ሲጠቀም በታሪኩ ውስጥ ትኩረት የሚሰጠውን ታሪክ ለማሳየት ነው

በሰሙ ጊዜ

ይህ ቃል የሚያመለክተው አለቆቹን ነው

ይህንን ቃል ሁሉ

የባሮክ ቃል ከክርታሱ ተነበበ

እንዴት እንደፃፍከው ንገረን

እንዴት ፃፍከው

ይህን ቃል ከአፉ ይነግረኝ ነበር፥ እኔም በመጽሐፉ ላይ በቀለም እጽፍ ነበር

በኤርምያስ 36፡4 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ከአፉ ይነግረኝ

ኤርምያስ ሲነግረው ባሮክ የሚናገረው ይፅፍ ነበር

በቀለም እፅፍ ነበር

ቀለምን ተጠቅሜ እፅፍ ነበር

ቀለም

ጠቆር ያለ ፈሳሽ ለመፃፊያ የሚያገለግል

አንተና ኤርምያስ

አንተ ብቻ ሳይሆን ኤርምያስም ጭምር መሸሸግ አለበት፡፡

ወዴት እንደሆናችሁ

ይህ ባሮክንና ኤርምያስን ያመለክታል፡፡