am_tn/jer/36/13.md

779 B

ሚክያስ

የዚህን ሰው ስም በኤርምያስ 36፡11 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

የሰማውን ቃል ነገራቸው

ይህ ለአለቆቹ እንደተናገረ በኤርምያስ 36፡12 ያመለክታል

በህዝቡ ጆሮ

ህዝቡ እንዲሰሙ፡፡ ተመሳሳይ ቃላት በኤርምያስ 2፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ይሁዲ…ናታንያ…ሰሌምያ…ኩሲ

እንዚህ የሰው ስሞች ናቸው

በህዝቡ ጆሮ

ህዝቡ እንዲሰሙ፡፡ ተመሳሳይ ቃላት በኤርምያስ 2፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ክርታሱን…አነበበው

ድምፁን ከፍ አድርጎ ክርታሱን አነበበው