am_tn/jer/36/11.md

1.0 KiB

ጊዜ

ይህን ቃል የተጠቀመው ቀጥሎ የተነሳውን ሃሳብ ትኩረት እንዲሰጠው ለማድረግ ነው

የሳፋንም ልጅ የገማርያ ልጅ ሚክያስ

ሚክያስ የገማርያ ልጅ ነው ገማርያ የሳፋን ልጅ ነው፡፡

ሚክያስ

ይህ የሰው ስም ነው

እነሆም

ተመልከት ወይም ልብ በል

ኤሊሳማ…ድላያ

ይህ የሰዎች ስም ነው

ሸማያ

በኤርምያስ 26፡20 እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት

የአክቦር ልጅ ኤልናታን

በኤርምያስ 26፡22 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

የሳፋን ልጅ ገማርያ

በኤርምያስ 36፡10 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ሴደቅያስ

በኤርምያስ 1፡3 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ሐናንያ

በኤርምያስ 28፡1 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

አለቆቹም ሁሉ

ሁሉም አለቆች