am_tn/jer/36/09.md

1.5 KiB

እንዲህም ሆነ

ኤርምያስ 36፡1 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

በኢዮአቄም በአምስተኛው ዓመት በዘጠነኛው ወር…በይሁዳ ንጉስ

ይህ ዘጠነኛው ወር በእብረውያን የቀን መቁጠሪያ ሲሆን ይህም በምእራባውያን የቀን አቆጣጠር ላይ የኖቨምበር መጨረሻዎቹ ላይ እና ዲሴምበር መጀመሪያዎቹ ላይ ይገኛል፡፡ “ኢዮአቄም በይሁዳ ንጉስ ከሆነ ከአራት አመት በላይ ሲሆን በዘጠነኛው ወር አካባቢ ነው”

በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም

ኤርምያስ 25፡1 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

አዋጅ ነገሩ።

ለሁሉም ሰው በፍጥነት እየሄዱ እነደሆነ ተናገሩ

የኤርምያስ ቃል

ኤርምያስ ለምን ራሱን በስሙ እንደገለጸ ግልፅ አይደለም፡፡

በሳፋን ልጅ በገማርያ

ይህ የሰው ስም ነው

ፀሃፊው

ፀሃፊ የነበረው

በእግዚአብሔር ቤት በአዲሱ በር መግቢያ

አዲሱ የእግዚአብሄር ቤት መግቢያ በር

አነበበ

ድምፁን ከፍ አድርጎ የኤርምያስን ቃል አነበበ

በህዝቡ ሁሉ ጆሮ

ሁሉም ህዝብ እንዲሰሙት፡፡ ተመሳሳይ ቃላትን በኤርምያስ 2፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት