am_tn/jer/36/07.md

819 B

አጠቃላይ መረጃ

ኤርምያስ ለባሮክ ትዕዛዙን ይቀጥላል

ምናልባት ጸሎታቸው በእግዚአብሄር ፊት ትወድቅ ይሆናል

እግዚአብሄር ጸሎታቸውን ሰምቶ ይፈጽምላቸዋል

ጸሎታቸው

‹‹ጸሎታቸው›› ሲል የእግዚአብሄር ቤት ሕዝቦችን እንዲሁም ከከተሞቻቸው የመጡትን የይሁዳን ሕዝቦችን ለማመልከት ነው

ሁሉም ከክፉ መንገዱ

‹‹መንገዱ›› ሲል የአንድን ሰው የህይወት መርህን ወይም አንድ ሰው የሚመራበትን መንገድ ለመግለጽ ነው፡፡ ኤርምያስ 18፡11 የተተረጎመበትን መንገድ ተመልከት

ቁጣው እና መአቱ

ከፍተኛ ቁጣ