am_tn/jer/36/04.md

1.3 KiB
Raw Permalink Blame History

ኤርምያስም….. ለኤርምያስ አፍ……… አዘዘው…..

ኤርምያስ ለምን ራሱን በስሙ እንደገለጸ ግልፅ አይደለም፡፡ በመጀመሪያ መደብ በመጠቀም መተርጎም ይቻላል

ባሮክም እግዚአብሄር ለእርሱ የተናገረውን ቃል ሁሉ ከኤርምያስ አፍ በመጽሐፍ ከርታስ ጻፈ

እግዚአብሄር ለኤርምያስ የተናገረውን ኤርምያስ ሲናገር ባሮክ በመጽሐፍ ከርታስ ጻፈ

በክርታሱ አንብብ

‹‹ከክርታሱ ላይ ጮክ ብለህ አንብብ›› ወይም ‹‹ከክርታሱ ላይ አውጅ›› ለማለት ነው

አንብበው

‹‹ጮክ ብለህ አንብብ›› ወይም አውጅ››

በእግዚአብሄር ቤት በሕዝቡ ጆሮ

‹‹በእግዚአብሄር ቤት ውስጥ ያሉ ሕዝቦች ይሰሙ ዘንድ›› ኤርምያስ 2፡2 የተተረጎመበትን መንገድ ተመልከት

በከተሞቻቸው በሚወጡ በይሁዳ ሰዎች ሁሉ ጆሮ

‹‹ከከተሞቻቸው የመጡ የይሁዳ ሰዎች ሁሉ ይሰሙ ዘንድ›› ኤርምያስ 2፡2 የተተረጎመበትን መንገድ ተመልከት