am_tn/jer/36/01.md

1.3 KiB
Raw Permalink Blame History

አጠቃላይ መረጃ

ግጥምና ተመሳሳይነት የሚለውን ይመልከቱ

እንዲህም ሆነ

ይህን ቃል የተጠቀመው አዲስ የታሪክ ጅማሬ ለማሳየት ነው፡፡

በይሁዳ ንጉስ….በኢዮአቂም በአራተኛው ዓመት…

ኢዮአቂም ከሶስት ዓመት በላይ የይሁዳ ንጉስ ሆኖ ቀይቶ ነበር፡፡ ኤርምያስ 25፡1 የተተረጎመበትን ይመልከቱ

ይህ ቃል

‹‹ይህ ቃል›› የሚለው ቀጣዩን መልዕክት የሚያመለክት ነው

ለኤርምያስ

ኤርምያስ ለምን ራሱን በስሙ እንደገለጸ ግልፅ አይደለም፡፡ በመጀመሪያ መደብ በመጠቀም መተርጎም ይቻላል

እርሱም አለ

እግዚአብሄርም አለ››

‹‹በአሕዛብም ሁሉ ላይ››

‹‹አሕዛብ ሁሉ››

ከተናገርኩበት ቀን

‹‹ለአንተ ከተናገርኩበት ቀን››

ከኢዮስያስ ዘመን ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ

ኢዮስያስ ንጉስ ከነበረበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ

ምናልባት የይሁዳ ቤት

ምናልባት የይሁዳ ህዝቦችን

አደርግባችኋለሁ

x