am_tn/jer/35/18.md

771 B

ኤርምያስም አለ

ኤርምያስ ለምን ራሱን በስሙ እንደገለጸ ግልፅ አይደለም፡፡ በመጀመሪያ መደብ በመጠቀም መተርጎም ይቻላል

ሬካባውያን

ይህ አንድን ህዝብ የሚያመለክት ነው ኤርምያስ 35፡2 የተተረጎመበትን ይመልከቱ

የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር እንዲህ ይላል

ኤርምያስ እነዚህን ቃላቶች በአብዛኛው የሚጠቀመው ከእግዚአብሄር ቁልፍ መልዕክቶችን ማስተላለፍ ሲኖርበት ነው፡፡ ኤርምያስ 6፡6 የተተረጎመበትን መንገድ ይመልከቱ

ኢዮናዳብ……..ሬካብ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው