am_tn/jer/35/01.md

1.2 KiB
Raw Permalink Blame History

በይሁዳ ንጉሥ …. ከእግዚአብሔር ዘንድ እንዲህ የሚል ቃል ወደ ኤርምያስ መጣ፡ ወደ ሬካባውያን ሄደህ…

ከእግዚአብሔር ዘንድ እንዲህ የሚል ቃል ወደ ኤርምያስ መጣ›› የሚለው ዐረፍተነገር የተጠቀመው ከእግዚአብሄር ለየት ያለ መልዕክት እንዳለ ለማሳየት ነው፡፡ በኤርምያስ 1፡4 ላይ ተመሳሳይ መልዕክት የያዘ ዐረፍተነገር አለ፡፡ እግዚአብሄር በይሁዳ ንጉስ ዘመን ለኤርምያስ መልዕክት ሰጠ….. እርሱም ‹ሂድ› ወይም በይሁዳ ንጉስ ዘመን እግዚአብሄር ለኤርሚያስ እንዲህ ሲል ተናገረ….‹ሂድ› (ዐረፍተነገሩን ተመልከት)

ለኤርምያስ

ኤርምያስ ለምን ራሱን በስሙ እንደገለጸ ግልፅ አይደለም፡፡ በመጀመሪያ መደብ በመጠቀም መተርጎም ይቻላል

ሬካባውያን

ይህ አንድን ህዝብ የሚያመለክት ነው (ስም አተረጓጎም የሚለውን ተመልከት)

የእኔ ቤት

መቅደሱን