am_tn/jer/34/15.md

1.5 KiB

አሁን እናንተ ራሳችሁ ንስሃ ገባችሁ

እዚህ ስፍራ "አሁን" የሚለው ቃል የዋለው ቀጥሎ ለሚሆነው ጠቃሚ ነገር ነው፡፡

በትክክል በእኔ ዐይኖች

እዚህ ስፍራ "ዐይኖች" የሚለው ለአንድ ሰው አስተያየት ወይም ሀሳብ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ሆኖ የቀረበ ነው፡፡ "እኔ ትክክል ነው የምለው" (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

በስሜ የተጠራው ቤት

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ "የእኔ የሆነው ቤት" ወይም "እነርሱ እኔን የሚያመልኩበት ቤት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው (አድራጊ ወይም ተደርጊ የሚለውን ይመልከቱ)

መልሳችሁ ስሜን አረከሳችሁ

የአንድ ሰው ስም ሰዎች ስለዚያ ሰው ለሚያስቡት ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ "ትክክል የሆነውን ማድረግ አቁማችሁ፣ በምትኩ ሰዎች እኔ ክፉ እንደሆንኩ እንዲያስቡ የሚያደርጉ ነገሮችን አደረጋችሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)