am_tn/jer/34/04.md

1.1 KiB

በሰይፍ አትሞትም፡፡

"ሰይፍ" የሚለው ቃል በጦርነት ለመሞት ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ "በጦርሜዳ አትሞትም" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

ለአባቶችህ ቀብር የሚነድ እሳት

ሰዎቹ በቅርቡ ለሞቱ ሰዎች ክብር ቅመም ያቃጥላሉ፡፡ የሞቱትን ሰዎች አካል/አስክሬን አያቃጥሉም፡፡

ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው

ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው" ወይም "እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)