am_tn/jer/33/17.md

1.7 KiB

ከዳዊት ትውልድ የሆነ ሰው አይታጣም

"ሁልጊዜም ከዳዊት ትውልድ የሆነ ሰው ይገኛል"

ከዳዊት ትውልድ የሆነ ሰው

ወንድ የሆነ የንጉሥ ዳዊት ትውልድ

በእስራኤል ቤት ዙፋን ላይ ለመቀመጥ

ዙፋን ለንጉሡ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ "በእስራኤል ቤት ላይ ንጉሥ ለመሆን" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

የእስራኤል ቤት

"ቤት" የሚለው ቃል በቤት ውስጥ ለሚኖሩ ቤተሰቦች ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ በዚህ ሁኔታ ይህ የሚያመለክተው የእስራኤልን መንግሥት ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 3፡18 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "እስራኤል" ወይም "የእስራኤል መንግሥት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

የሚቃጠል መስዋዕት በፊቴ ለማንሳት/ለማቅረብ ከሌዊ ካህናት መሃል ሰው አይታጣም

"ሁሉም ከሌዊ ካህናት የሚቃጠል መስዋዕት የሚያነሳ ሰው አይታጣም"

የሚቃጠል መስዋዕት የሚያነሳ/የሚያቀርብ

"የሚቃጠሉ መስዋዕቶች የሚያቀርብ"