am_tn/jer/32/08.md

891 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ኤርምያስ መናገሩን ቀጥሏል፣ ነገር ግን ስለ ራሱ የሚናገረው በአንደኛ መደብ ነው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ እና ሶስተኛ መደብ የሚሉትን ይመልከቱ)

የዘብ ጠባቂዎች አደባባይ

ይህ በግንብ የተከበበ እና እስረኞችን የሚጠብቁበት ከንጉሡ ቤተመንግስት ጋር የተያያዘ ክፍት ስፍራ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 32፡2 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

አስራ ሰባት ሰቅሎች

አንድ ሰቅል 11 ግራም ነው፡፡ "17 ሰቅል" ወይም "187 ግራም" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (መጽሐፍ በተጻፈበት ጊዜ የገንዘብ መጠን መለኪያ እና ቁጥሮች የሚሉትን ይመልከቱ)