am_tn/jer/30/23.md

1015 B

እነሆ፣ የያህዌ ፈተና፣ የእርሱ ቁጣ፣ ወጥቷል

ይህ የእግዚአብሔርን ቁጣ እና ቅጣት ማዕበል እንደሆነ አድርጎ ይገልጻል፡፡ ይህ የእርሱን ክፉ ሰዎችን የማጥፋት ሀይል እና ችሎታ ያጎላል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

የልቡ ሃሳብ

"ሀሳብ/ፈቃድ" የሚለው ረቂቅ ስም "አሰበ" የሚለውን ግስ ተጠቅሞ መተርጎም ይቻላል፡፡ ልብ የሚለው ቃል ለጠቅላላው የሰው ማንነት ሴኔቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ ነው፡፡ "እርሱ ሊያደርግ ያሰበው/የፈቀደው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች እና ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚሉትን ይመልከቱ)