am_tn/jer/30/12.md

645 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ለእስራኤላውያን መናገሩን ቀጥሏል፡፡

ጉዳታችሁ የማይድን ነው ቁስላችሁ መርቅዟል…ለቁስላችሁ ፈውስ የለውም

ይህ ማለት ያህዌ እነርሱን ማንም ሊረዳቸው የሚችል እስማይገኝ ድረስ እጅግ በጣም ቀጥቷቸዋል ማለት ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ስለ እናንተ የሚማጸን አይኖርም

"ምህረት እንዳደርግላችሁ ስለ እናንተ ወደ እኔ ልመና የሚያቀርብ ማንም የለም"