am_tn/jer/30/04.md

719 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ መልዕክቱን የሚጽፈው በግጥም ነው፡፡ የዕብራውያን ስነግጥም የተለያዩ የትይዩ ንጽጽራዊ ግጥም መልኮችን ይጠቀማል፡፡ (ስነግጥም እና ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

እኛ ሰምተናል

ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) እነዚህ የያህዌ ራሱን "እኛ" ሲል የሚገልጽባቸው ቃሎች ናቸው፡፡ "እኔ ሰምቻለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ ወይም 2) "አናንተ በከንቱ ትጮሃላችሁ ምክንያቱም አንዳች ሰላም የለም፡፡"