am_tn/jer/29/24.md

1.2 KiB

ሸማያ…መዕሴያ…ዮዳሄ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ኔሔላማዊ

ይህ የሰዎች ቡድን የወል ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

የሰራዊት ጌታ ያህዌ… እንዲህ ይላል

ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

በገዛ ራስህ ስም

"ስም" የሚለው ቃል ለየሰዎች ስልጣን እና ክብር ያመለክታል፡፡ "በራስህ ስልጣን እና ክብር ላይ ተመስርተህ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

ማሰሪያ/የእንጨት ቀንበር

በቅጣት ላይ የሚገኝን ሰው እግርን እና እጆችን ወይም ጭንቅላትን ውስጡ አስገብቶ ማሰሪያ ከእንጨት የተሰራ ቀንበር