806 B
806 B
ለወንዶች ልጆቻችሁ ሚስቶችን ውሰዱ፣ ደግሞም ልጆቻችሁን ለባል ስጡ
ወላጆች የልጆቻቸውን ጋብቻ መምረጣቸው የተለመደ ነበር
የከተማይቱን ሰላም ፈልጉ
የከተማይቱ ሰላም ለሰዎች በሰላም መኖር ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ "የከተማይቱ ሰዎች በሰላም እንዲኖሩ የምትችሉትን ነገር ሁሉ አድርጉ" (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)
ከተማይቱ…ለእሰረሷ…እርሷ ሰላም እንድትሆን
እነዚህ ቃላት የባቢሎንን ከተማ ያመለክታሉ