am_tn/jer/29/04.md

1.1 KiB

የሰራዊት ጌታ ያህዌ፣ የእስራኤል አምላክ …ለምርኮኞች ሁሉ እንዲህ ይላል

ሰዎች በዚያ ማህበረሰብ ደብዳቤ ሲጽፉ፣ መጀመሪያ ስማቸውን ይጽፋሉ፣ ከዚያም የሚጽፉለትን ሰው ስም፣ ቀጥሎም የደብዳቤውን ዋና ክፍል ይጽፋሉ፡፡ ያህዌ ራሱ ደብዳቤውን እንደጻፈ አድርጎ በስም ይናገራል፡፡

የሰራዊት ጌታ ያህዌ… እንዲህ ይላል

ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

ቤቶችን በስራታችሁ ኑሩባቸው፡፡ ተክል ተክላችሁ ፍሬዎቻቸውን ብሉ

ያህዌ በዚያ ስፍራ ለረጅም ጊዜ እንደሚኖሩ እየነገራቸው ነው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)