am_tn/jer/29/01.md

1.3 KiB

ከእየሩሳሌም የወጣ

"ከእየሩሳሌም የታወጀ"

የቀሩት ሽማግሌዎች

"አሁንም ገና በህይወት የሚገኜ ሽማግሌዎች"

ኢዮአኪን

የዕብራይስጡ ጽሁፍ "ኢኮንያን" ይላል፣ ይህ "ኢዮአኪን" ለሚለው የተሰጠ አማራጭ ስም ነው፡፡ ብዙ ዘመናዊ ቅጂዎች ነገሩን ግልጽ ለማድረግ ያው ንጉሥ የተጠቀሰበትን "ኢዮአኪን" የሚለውን ስም ይጠቀማሉ፡፡

እቴጌይቱ እናቱ

የንጉሡ እናት

ከፍተኛ መኳንንት/ባለስላጣናት

"ዋና ዋና ባለስልጣናት"

በኤልዓሣ እጅ

ኤርምያስ የመጽሐፍ ጥቅልሉን ወደ ባቢሎን እንዲወስድ ለኤልዓሣ ሰጠው፡፡ አንባቢው ምናልባት ኤልዓሣ በመንገድ ሲጓዝ የጥቅልሉን መጽሐፍ ደህንነት ለመጠበቅ ሲል በመያዣ እንደጠበቀው ሊረዳ ይችላል፡፡ (ስኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)

ኤልዓሣ…ሳፋን…ገማርያ…ኬልቅያስ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)