am_tn/jer/28/15.md

763 B

እናንተ በያህዌ ላይ አምጻችኋል

"ያህዌ ለምን ስለ ራሱ በስም እንደተናገረ ግልጽ አይደለም፡፡ "አንተ ሰዎች በእኔ ላይ እንዲያምጹ ገፋፍተሃቸዋል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ እና ሦስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)

በሰባተኛው ወር

ይህ በዕብራውያን የወራት አቆጣጠር ሰባተኛው ወር ነው፡፡ ይህ በምዕራባውያን ወራት አቆጣጠር የመስከረም ወር መጨረሻ እና የጥቅምት ወር መጀመሪያ ነው፡፡ (የዕብራውያን ወሮች እና ተከታታይ ቁጥሮች የሚሉትን ይመልከቱ)