am_tn/jer/28/08.md

611 B

ከረጅም ዘመን በፊት ከእኔ እና ከአንተ አስቀድሞ የኖሩ ነቢያት

"ከእኔ እና ከአንት ከዘመናት በፊት የኖሩ ነቢያት"

ይህ ሲሆን እርሱ በእርግጥ ያህዌ የላከው ነቢይ መሆኑ ይታወቃል

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ይህ ሲሆን እርሱ በእርግጥ ያህዌ የላከው እውነተኛ ነቢይ መሆኑ ታውቃለህ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)