am_tn/jer/22/10.md

671 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ የይሁዳን ንጉሥ ከመናገር ዞር ብሎ ጠቅላላ ህዝቡን መናገር ጀመረ፡፡

የሞተው

ይህ ነጠላ ቁጥር ሲሆን የሚያመለክተውም የተገደለውን ንጉሥ ኢዮስያስን ነው፡፡

የሸሸው እርሱ

ይህ የሚያመለክተው ወደ ግብጽ የተሰደደውን ንጉሥ ኢዮአካዝን ነው፡፡

በፍጹም ተመልሶ የትውልድ አገሩን አያይም

"በፍጹም ተመልሶ ዳግም የእስራኤልን ምድር አያይም" ወይም "በፍጹም ዳግም የትውልድ አገሩን አያይም"