am_tn/jer/22/08.md

1022 B

ከዚያም የብዙ አገራት ህዝቦች በዚህች ከተማ ውስጥ ያልፋሉ

እዚህ ስፍራ "ህዝቦች" የሚለው የሚያመለክተው ከእነዚያ አገራት በከተማይቱ የሚያልፉትን ሰዎች ነው፡፡ "ከዚያም ከተለያዩ አገሮች ብዙ ህዝብ በዚህች ከተማ ውስጥ ያልፋሉ" (ስኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)

ወድቀው እየሰገዱ ሌሎችን አማልዕክት አመለኩ

እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ "ወድቀው እየሰገዱ" የሚለው የሚገልጸው ሰዎቹ ሲያመልኩ ያላቸውን አቋም ነው፡፡ "ሌሎችን አማልክትን አመለኩ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም እና ትምዕርታዊ/ምልክታዊ ድርጊት የሚሉትን ይመልከቱ)