am_tn/jer/20/14.md

893 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ኤርምያስ ከያህዌ ጋር መነጋገርን ቀጥሏል፡፡

የተወለድኩበት ቀን የተረገመ ይሁን

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "የተወለድኩበትን ቀን ይርገሙት" ወይም "ሰዎች እኔ የተወለድኩበትን ቀን ይርገሙት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ለአባቴ የነገረው ሰው የተረገመ ይሁን

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ለአባቴ የነገረውን ሰው እርገሙት" ወይም "ሰዎች ለአባቴ የነገረውን ሰው ይርገሙት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)