am_tn/jer/20/12.md

719 B

ልባቸውንና ሀሳባቸውን ተመልከት

"ሃሳብ/አእምሮ" የሚለው ቃል አንድ ሰው የሚያስበውን እና ውሳኔውን የሚገልጽ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ "ልብ" የሚለው ቃል ደግሞ አንድ ሰው የሚሰማውን እና መሻቱን የሚገልጽ ሜቶኖሚ ነው፡፡ "የእያንዳንዱን ሰው ሃሳብ እና ስሜት ታውቃለህ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚሉትን ይመልከቱ)