am_tn/jer/19/01.md

943 B

የቤን ሄኖም ሸለቆ

ይህ ሰዎች ለሀሰተኛ አማልዕክት የሚሰዉበት፣ ከእየሩሳሌም ከተማ በስተ ደቡብ የሚገኝ ሸለቆ ስም ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 7፡31 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

እዩ

"ተመልከቱ" ወይም "አድምጡ" ወይም "ለምነግራችሁ ነገር ትኩረት ስጡ"

ይህን የሚሰሙ ሁሉ ጆሮዎቻቸው ጭው ይላል

እዚህ ስፍራ "ጆሮዎች… ጭው ይላሉ" የሚለው ፈሊጥ ትርጉም እያንዳንዱ በሚሰማው ይረበሻል የሚል ነው፡፡ "ይህንን የሰማ ሁሉ ይረበሻል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ጭው ይላል

ለዚህ ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) "ይጮህባቸዋል" 2) "ይንቀጠቀጣሉ"