am_tn/jer/11/11.md

1.2 KiB

ተመልከቱ

ይህ ቃል እዚህ ላይ ጥቅም ላይ የዋለው ቀጥሎ የሚናገረውን ንግግር ሰዎች ትኩረት እንዲሰጡት ለማድረግ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አዳምጡ” ወይም “ለምነግራችሁ ነገር ትኩረት ስጡ”

የይሁዳ ከተሞችና የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች

እዚህ ላይ “የይሁዳ ከተሞች” የሚለው በከተሞቹ ውስጥ የሚኖሩትን ሰዎች ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በይሁዳ ከተሞችና በኢየሩሳሌም የሚኖሩ ሰዎች” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

ነገር ግን በእርግጠኝነት በእነርሱ በኩል አይድኑም

ይህ በገቢር ቅርጽ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ነገር ግን አማልክቶቻቸው ፈጽሞ ሊያድኗቸው አይችሉም” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)

እኩል

“የእነርሱን ቁጥር ያህል”

መንገዶቿ

“በኢየሩሳሌም ውስጥ ያሉ መንገዶች”