am_tn/jer/11/01.md

804 B

ስማ የሚል፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው

ይህ ፈሊጥ ከእግዚአብሔር የመጣውን ልዩ መልእክት ለማስተዋወቅ ጥቅም ላይ የዋለ ነው፡፡ ይህን ተመሳሳይ ሀረግ በኤርምያስ 7:1 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ይህ እግዚአብሔር ለኤርምያስ የሰጠው መልእክት ነው፡፡ ስማ አለው፣” ወይም “ይህ እግዚአብሔር ለኤርምያስ የተናገረው መልእክት ነው፡፡ ስማ፣” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)

የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች

“በኢየሩሳሌም ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች”