am_tn/jer/09/23.md

1.0 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡-

እነዚህ የእግዚአብሔር ቃላት ናቸው፡፡

ጠቢብ በጥበቡ አይመካ

“ጠቢብ ጥበበኛ ስለሆነ በጥበቡ ሊመካ አይገባውም”

ወይም ጦረኛ በኃይሉ አይመካ

ግልጽ የሆነ ግስ መጠቀም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ወይም ጦረኛ በኃይሉ ይመካ” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)

ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ

“ሀብታም ሰው ሀብታም ስለሆነ በሃብቱ አይመካ”

በማስተዋሉና እኔን በማወቁ

“እኔ ማን እንደሆንሁ በማስተዋሉና እኔን በማወቁ፡፡” እነዚህ ሁለቱም ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ እግዚአብሔር ማን እንደሆነ ያወቁና እርሱ ማን እንደሆነ ያስተዋሉ ሰዎችን አጽንዖት ይሰጣሉ፡፡ (ትይዩነት/ተመሳሳይነት የሚለውን ይመልከቱ)