828 B
828 B
ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል እንዲህ የሚል ነው፣ ቁም
ይህ ፈሊጥ ጥቅም ላይ የዋለው ከእግዚአብሔር የመጣውን ልዩ መልእክት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህን ተመሳሳይ ሀረግ በኤርምያስ 1:4 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ለኤርምያስ የሰጠው መልእክት ይህ ነው፡፡ እርሱ እንዲህ አለ ‘ቁም’” ወይም “እግዚአብሔር ለኤርምያስ የተናገረው መልእክት ይህ ነው፡- ‘ቁም’” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)
የይሁዳ ሕዝብ ሁላችሁ
“እናንተ የይሁዳ ሕዝብ ሁላችሁ”