793 B
793 B
እነርሱን አትፍራቸው
“ሕዝቡን አትፍራ፣ እኔ ለእነርሱ እንድትናገር እልክሃለሁ”
ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው
“ይህ” የሚለው ቃል እግዚአብሔር በቁጥር 7 እና 8 ላይ የተናገረውን የሚያመለክት ነው፡፡
ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው
እግዚአብሔር የተናገረው ነገር እርግጠኛ እንደሆነ ለመግለጽ በስም ስለ ራሱ ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር የተናገረው ይህ ነው” ወይም “እኔ እግዚአብሔር የተነገርሁት ይህ ነው” (አንደኛ፣ ሁለተኛና ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)