am_tn/jdg/19/29.md

1.0 KiB

የተቆራረጠ አካል

“በክፍል በክፍል”። ደራሲው ይህንን ሥዕላዊ መግለጫ የሚጠቀመው ሌዋዊው አካሏን በተለየ አኳኋን በመቆራረጥ ስላደረገው ነገር አጽንዖት ለመስጠት ነው። “የተቆራረጠ አካል” የአንድን ሰው እጅና እግር ያመለክታል። በቋንቋህ ተመሳሳይ ሐረግ ከሌለ ይህ አገላለጽ ከትርጉምህ ውስጥ መቅረት ይኖርበት ይሆናል። (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

አሥራ ሁለት ቁርጥራጭ

“12 ቁርጥራጭ” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

ቁርጥራጮቹን በእስራኤል ምድር ወደ ሁሉም ስፍራ ላካቸው

ይህ ማለት የተለያዩ ቁርጥራጮቹን ወደ አሥራ ሁለት የእስራኤል አካባቢዎች ልኳል ማለት ነው። አ.ት፡ “እያንዳንዱን ቁራጭ ወደ ተለያዩ የእስራኤል ክፍሎች ልኳል”