am_tn/jdg/19/22.md

526 B

ልባቸውን ያስደስቱ ነበር

“ልባቸውን ያሰደስቱ” የሚለው ሐረግ የአነጋገር ዘይቤ ሲሆን ከአንድ ሰው ጋር ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ማለት ነው። አ.ት፡ “በአንድ ላይ ጥሩ ጊዜ እያሳለፉ ነበር” ወይም “ራሳቸውን ያስደስቱ ነበር” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

አንዳንድ ሰዎች -- ቤቱን ከበቡት

አንዳንድ ሰዎች በቤቱ ዙሪያ ቆሙ