am_tn/jdg/19/10.md

865 B

ይህም ኢየሩሳሌም ነው

“ከጊዜ በኋላ ኢየሩሳሌም ተብላ ተጠርታለች”

የተጫኑ ጥንድ አህዮች ነበሩት

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “በሁለቱ አህዮቹ ላይ ኮርቻዎችን ጫነባቸው” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ና፣ እንሂድ

ይህ አሳብ ለመስጠት የሚጠቅም የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “ብንሄድ ይሻላል” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ወደ … ጎራ እንበል

ይህ ማለት ጉዟቸውን በመግታት የሆነ ቦታ ላይ እንዲያርፉ ማለት ነው። አ.ት፡ “እዚህ ጋ እንቆይ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)