am_tn/jdg/19/07.md

494 B

ራስህን እያበረታህ እስከ ከሰዓት ቆይ

አማቱ በመብላት ራሱን እንዲያበረታ አሳብ እየሰጠው ነው። ለመሄድ እስከ ከሰዓት እንዲቆይም እየጠየቀው ነው። ይህ በግልጽ መነገር ይችላል። አ.ት፡ “ለመጓዝ እንድትበረታ ጥቂት ምግብ ብላ፤ እስከ ከሰዓት ቆይና ትሄዳለህ” (ፈሊጣዊ አነጋገር እና የሚለውን ተመልከት)