am_tn/jdg/19/05.md

362 B

አዘጋጀ

ሌዋዊው አዘጋጀ

በቁራሽ እንጀራ ራስህን አበርታ

እዚህ ጋ “እንጀራ” “ምግብ”ን ያመለክታል። አ.ት፡ “ለመጓዝ እንድትበረታ ጥቂት ምግብ ብላ”

ምሽቱን ለማሳለፍ እባክህ ፈቃድህ ይሁን

“እባክህ ደግመህ እደር”