am_tn/jdg/18/07.md

887 B

ላይሽ

ይህ የከተማ ስም ነው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

ድል ያደረገ ማንም አልነበረም

“ድል አድርገዋቸው በምድራቸው የተቀመጡ ጠላቶች አልነበሩም”

ከማንም ጋር ምንም ግንኙነት አልነበራቸውም

“በውጪ ከሚኖሩ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት አልነበራቸውም”፤ ይህ ማለት ከሌሎች ከተሞች ርቀውና ከሌሎች ሰዎች ተገልለው ይኖሩ ነበር ማለት ነው።

ጾርአ

የዚህችን ከተማ ስም በመሳፍንት 13፡2 ላይ እንደተረጎምከው አድርገህ ተርጉም።

ኤሽታኦል

የዚህችን ከተማ ስም በመሳፍንት 13፡25 ላይ እንደተረጎምከው አድርገህ ተርጉም።