am_tn/jdg/18/03.md

372 B

የወጣቱን ሌዋዊ ንግግር ለይተው ዐወቁ

ሰውየውን በሚናገርበት ድምፁ ለይተው ዐወቁት። እዚህ ጋ “ንግግር” የሚጠቁመው “ድምፁን” ነው። አ.ት፡ “ወጣቱ ሌዋዊ ሲናገር ሰሙትና ድምፁን ዐወቁ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)