am_tn/jdg/16/28.md

976 B

ወደ እግዚአብሔር ተጣራ

“ወደ እግዚአብሔር ጸለየ”

አስበኝ

ይህ ማለት እርሱንና ያለበትን ሁኔታ እንዲያስታውስ ማለት ነው። አ.ት፡ “አስታውሰኝ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ይህን አንድ ጊዜ ብቻ

“አንድ ጊዜ ብቻ”

በአንድ ጊዜ ፍልስጥኤማውያን ላይ

ይህ የአነጋገር ዘይቤ፣ ፍልስጥኤማዊያን ስላደረጉበት ነገር ፈጽሞ ለመበቀል በእነርሱ ላይ አንድ ጊዜ የኃይል ድርጊት ለመፈጸም ይፈልጋል ማለት ነው። አ.ት፡ “በፍልስጥኤማውያን ላይ በአንድ ምት” ወይም “በፍልስጥኤማውያን ላይ በአንድ ኃይለኛ ድርጊት” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ሕንጻው ያረፈበት

“ሕንጻውን ባቆመው”