am_tn/jdg/16/27.md

728 B

አሁን

ይህ ቃል እዚህ ጋ ጥቅም ላይ የዋለው ደራሲው ስለ ዳራዊ መረጃ ሊናገር ከዋናው ታሪክ ለአፍታ መውጣቱን ለማመልከት ነው። (ዳራዊ መረጃ የሚለውን ተመልከት)

ሶስት ሺህ ወንዶችና ሴቶች

“3,000 ወንዶችና ሴቶች” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

እየተመለከቱ

“እያዩ”

ሳምሶን እያዝናናቸው እያለ

ሳምሶን እነርሱን ለማዝናናት ምን እንዳደረገ ግልጽ አይደለም። ፍልስጥኤማውያን እንዲቀልዱበት፣ ሊያዋርዱት የሚችሉ ነገሮችን ያስደረጉት ይመስላል።