am_tn/jdg/16/06.md

880 B

በቁጥጥር ስር እንድትሆን የምትታሰረው

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “በቁጥጥር ስር እንድትሆን ለማሰር” ወይም “አስሮ ለመግታት” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

አዲስ ጠፍሮች

አብዛኛውን ጊዜ ጠፍር የሚዘጋጀው ከእንስሳ ቆዳ፤ በተለይም ከጅማት ይሠራል። “አዲስ ጠፍር” የሚሉት ቃላት በቅርብ ከታረደ እንስሳ የመጣና ያልደረቀ መሆኑን ያመለክታል።

ያልደረቀ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “እስካሁን ያልደረቁ” ወይም “ገና ያልደረቁ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)