am_tn/jdg/15/12.md

942 B

የፍልስጥኤማውያን እጅ

እዚህ ጋ “እጅ” የሚያመለክተው ኃይልን ነው። አ.ት፡ “የፍልስጥኤማውያኑ መቆጣጠር” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

በእጃቸው አሳልፈን ልንሰጥህ

ይህ ማለት አንድን ሰው በሌላ ሰው ቁጥጥር ስር እንዲሆን ማድረግ ማለት ነው። አ.ት፡ “ለፍልስጥኤማውያኑ ልንሰጥህ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ከዐለቱ ወደላይ

ይህ ሳምሶን በመሳፍንት 15፡8 ላይ ሄዶበት የነበረውን በኢታም ገደል የሚገኘውን ዋሻ ያመለክታል። እዚህ ጋ “ወደ ላይ” የሚለው ቃል ከዋሻው አውጥተው አምጥተውታል ማለት ነው። አ.ት፡ “በትልቁ ዐለት ውስጥ ካለው ዋሻ አውጥተው”።