am_tn/jdg/15/09.md

871 B

በይሁዳ - ፍልስጥኤማውያኑ ወደ ላይ ወጡ …

እዚህ ጋ “ወደ ላይ ወጡ” የሚለው ሐረግ ጥቅም ላይ የዋለው ፍልስጥኤማውያኑ እነርሱ ይጓዙበት ከነበሩበት ቦታ በከፍታ ወደሚበልጠው ይሁዳ ስለመጡ ነው።

ለጦርነት ተዘጋጅተው

“ራሳቸውን ለጦርነት አዘጋጅተው”

ሌሒ

ይህ በይሁዳ ያለ ከተማ ስም ነው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

እርሱ እንዳደረገብን ልናደርግበት ነው

ፍልስጥኤማውያኑ ሳምሶን ብዙዎቹን ፍልስጥኤማውያን እንደገደለ እንዴት እንደሚገሉት እያነጻጸሩ ነው። አ.ት፡ “ብዙ ሰዎቻችንን እንደገደለ ግደሉት”