am_tn/jdg/15/03.md

1.1 KiB

ፍልስጥኤማውያንን በምጎዳቸው ጊዜ ንጹሕ እሆናለሁ

ሳምሶን፣ ፍልስጤማውያን ስለበደሉት ቢያጠቃቸው ንጹሕ እንደሚሆን ያስባል። ይህ በግልፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ስለበደሉኝ ፍልስጤማውያንን ብጎዳቸው ንጹሕ እሆናለሁ”

ሦስት መቶ ቀበርዎች

“300 ቀበርዎች”

ቀበሮዎች

ቀበሮዎች እንደ ውሻ ያሉ ረጃጅም ጭራ ያላቸው፣ በጎጆ የሚኖሩ ወፎችንና ሌሎች ትናንሽ እንስሶችን የሚመገቡ እንስሶች ናቸው።

እያንዳንዱ ጥንድ

ጥንድ ማለት የትኛውም ነገር ሁለት ሆኖ ሲገኝ ነው፤ እንደ ሁለት ቀበርዎች ወይም ሁለት ጭራዎች።

ጭራ ከጭራ ጋር

“በጭራዎቻቸው”

ችቦዎች

ችቦ በአንደኛው ጫፉ ተቀጣጣይ ነገር የተደረገበት የእንጨት ጭራሮ ነው፤ ችቦ በአብዛኛው ሊሎች ነገሮችን ለመለኮስ ወይም ብርሃን እንዲሰጥ የሚያዝ ነው።