am_tn/jdg/14/12.md

814 B

ዕንቆቅልሽ

ተጫዋቾቹ ለአስቸጋሪው ጥያቄ መልስ ማግኘት የሚኖርባቸው ውድድር

መፍታት የሚችል

ይህ ማለት የዕንቆቅልሹን ትርጉም መንገር የሚችል ማለት ነው። አ.ት፡ “ትርጉሙን መንገር የሚችል” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ሠላሳ የላይነን ቀሚስና ሠላሳ ሙሉ ልብስ

“30 የላይነን ቀሚሶችንና 30 ሙሉ ልብስ” (ቁጥሮችን ተመልከት)

ልትነግሩኝ ካልቻላችሁ ግን

እዚህ ጋ “እናንተ” የሚለው ቃል ብዙ ቁጥር ሲሆን የሚያመለክተው በግብዣው ላይ የነበሩትን እንግዶች ነው።

ላይነን

የልብስ ዓይነት