am_tn/jdg/14/10.md

713 B

የሳምሶን አባት ሴቲቱ ወደነበረችበት ወረደ

“ወረደ” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ የዋለው የሳምሶን አባት ከሚኖርበት ተምና ዝቅ ባለ ስፍራ የሚገኝ መሆኑን ለመግለጽ ነው። አ.ት፡ “የሳምሶን አባት ሴቲቱ ወደምትኖርበት ሄደ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

የወጣቶቹ ልማድ

ይህ የጋብቻ ልማድ እንደ ነበረ መግለጹ ጠቃሚ ይሆን ይሆናል። አ.ት፡ “የሚያገቡ ወጣቶች ልማድ”

ሠላሳ ጓደኞቻቸው

“30 ጓደኞቻቸው” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)