am_tn/jdg/14/07.md

953 B

ሳምሶንን አስደሰተችው

ይህ ማለት በጣም ቆንጆ እንደሆነች አስቧል። አ.ት፡ “በቁንጅናዋ ተደስቷል” ወይም “በጣም ቆንጆ እንደ ነበረች አስቧል”

ፈቀቅ አለ

ይህ ማለት፣ አንድ ነገር ለማድረግ መንገዱን ትቶ ወጣ አለ። አ.ት፡ “መንገዱን ትቶ ወጣ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ሬሳ

የሞተ አካል

እነሆ፣ ንቦች ወረዉት ነበር

እዚህ ጋ “እነሆ” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ የዋለው የአንባቢዎችን ትኩረት በታሪኩ ውስጥ ወደሚመጣው አስደናቂ ሁነት ለመሳብ ነው። አ.ት፡ “ንቦች ወረዉት አገኘው” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

መውረር

እጅግ የበዙ ነፍሳት

አፍሶ

“ሰብስቦ”