am_tn/jdg/13/21.md

464 B

የእግዚአብሔር መልአክ እንደ ነበረ

“እርሱ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ማኑሄና ሚስቱ ያዩትን ሰው ነው።

እግዚአብሔርን ስላየነው በእርግጥ መሞታችን ነው

እግዚአብሔር እንደሚገድላቸው ማሰባቸውን ያሳያል። ይህ ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “እግዚአብሔር ስላየነው ይገድለናል”