am_tn/jdg/13/15.md

229 B

የፍየል ጠቦት ይዘጋጅልህ

ግልጽ ያልሆነውን የማኑሄን መግለጫ ግልጽ ማድረግ ትችላለህ። አ.ት፡ “እንድትበላው የፍየል ጠቦት እናብስልልህ”